የFacebook መረጃዎን ቅጂ ወደ ውጭ ይላኩ

አገናኝ ቅዳ
የ Android መተግበሪያ እገዛ
የኮምፒዩተር እገዛ
የ iPad መተግበሪያ እገዛ
የ iPhone መተግበሪያ እገዛ
የሞባይል አሳሽ እገዛ
ሰዎችን ቀስ በቀስ ወደ Meta መለያዎች እያዘመንን ነው። የመለያዎች ማዕከልን ወይም የMeta መለያ ቅንብሮችን የመለያ ቅንብሮችዎን ለማስተዳደር እንደሚመች ቦታ ሊመለከቱ ይችላሉ።
ተጨማሪ የFacebook ግለ ማህደሮች ካሉዎት፣ ለእያንዳንዱ ግለ ማህደዎ የFacebook መረጃዎን ቅጂ ወደ ውጭ መላክ ይችላሉ። የማስታወቂያዎች መረጃን ጨምሮ ከተጨማሪ ግለ ማህደሮችዎ የተሰበሰበ አንዳንድ መረጃ ሊደረስ የሚችለው ለዋና ግለ ማህደርዎ የ Facebook መረጃዎን ወደ ውጪ በመላክ ብቻ ነው፣ ይህም ለFacebook ሲመዘገቡ የሚፈጥሩት የመጀመሪያው ግለ ማህደር ነው።
You can access Export your information in Meta Account settings.
የመረጃዎን ቅጂ ወደ ውጫዊ አገልግሎት መላክ ወይም ወደ መሣሪያዎ መላክ ይችላሉ። የሚገኝ መረጃ እርስዎ ያጋሩትን ይዘት እና መረጃ፣ እንቅስቃሴዎን እና የምንሰበስበውን መረጃ ያካትታል። መሣሪያዎችና ውጫዊ አገልግሎቶች ለውጭ ለመላክ የሚሆኑ የተለያዩ የመረጃ ዓይነቶችን ይደግፋሉ። ወደ ውጭ መላክ ስለሚችሏቸው የመረጃ ምድቦች ተጨማሪ ይወቁ።
መረጃዎን ወደ መሣሪያ ለመላክ፣ በቂ የማከማቻ ቦታ ያስፈልግዎታል። የመረጡት የመረጃ እና የሚዲያ ጥራት ዓይነቶች የፋይሎችዎን መጠን ትልቅ ወይም ትንሽ ሊያደርጉት ይችላሉ።
ለምሳሌ፣ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ቪዲዮዎች ፋይሎችን ትልቅ ያደርጉታል፣ አንድ ዓይነት መረጃ ወደ ውጭ መላክ ደግሞ አነስተኛ ያደርጋቸዋል።
ወደ መሣሪያ ወይም ወደ ውጫዊ አገልግሎት መላክ ይፈልጉ እንደሆነ ለመወሰን የሚያስችልዎትን የማከማቻ ቦታ ይፈትሹ።

የFacebook መረጃዎን ከመለያ ማዕከል ወደ መሣሪያ ወደ ውጪ ይላኩ

  1. ከራስጌ በስተቀኝ በኩል ያለውን የግለ ማህደር ምስልዎን ጠቅ ያድርጉ፣ ከዚያ ቅንብሮች እና ግላዊነት የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
  2. ቅንብሮች የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
  3. የመለያዎች ማዕከል የሚለውን ጠቅ ያድርጉ፣ ከዚያ የእርስዎ መረጃ እና ፈቃዶች የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
  4. መረጃዎን ወደ ውጭ ይላኩ የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
  5. ወደ ውጪ መላክን ፍጠር የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
  6. መረጃውን ወደ ውጪ ለመላክ የሚፈልጉትን ግለ ማህደር ይምረጡ።
  7. ወደ መሣሪያ ላክ የሚለውን ይምረጡ።
  8. ከዚህ ሆነው፣ ወደ ውጭ ለመላክ የተወሰነ መረጃ መምረጥ፣ የቀን ክልል መምረጥ፣ ቅርጸት፣ የማሳወቂያ ኢሜይል እና የሚዲያ ጥራት መምረጥ ይችላሉ።
  9. ወደ ውጭ መላክዎን አንዴ ካበጁ በኋላ ወደ ውጭ መላክ ጀምር የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።

የFacebook መረጃዎን ከመለያዎች ማዕከል ወደ ውጫዊ አገልግሎት ይላኩ

  1. ከራስጌ በስተቀኝ በኩል ያለውን የግለ ማህደር ምስልዎን ጠቅ ያድርጉ፣ ከዚያ ቅንብሮች እና ግላዊነት የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
  2. ቅንብሮች የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
  3. የመለያዎች ማዕከል የሚለውን ጠቅ ያድርጉ፣ ከዚያ የእርስዎ መረጃ እና ፈቃዶች የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
  4. መረጃዎን ወደ ውጭ ይላኩ የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
  5. ወደ ውጪ መላክን ፍጠር የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
  6. መረጃውን ወደ ውጪ ለመላክ የሚፈልጉትን ግለ ማህደር ይምረጡ።
  7. ቀጣይ ላይ ጠቅ ያድርጉ።
  8. ወደ ውጫዊ አገልግሎት ላክ የሚለውን ይምረጡ።
  9. መረጃዎን ወደ ውጭ ለመላክ ውጫዊ አገልግሎት ይምረጡ እና ቀጣይ የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
  10. ምን ያህል ጊዜ ወደ ውጭ መላክ እንደሚፈልጉ ይምረጡ እና ቀጣይ የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
  11. አገናኝ ላይ ጠቅ ያድርጉ። ከመረጡት ውጫዊ አገልግሎት ጋር መገናኘት ያስፈልግዎታል።
  12. የመረጡትን ግለ ማህደር የይለፍ ቃል ማስገባት እና ቀጣይ የሚለውን ጠቅ ማድረግ ሊኖርብዎ ይችላል።
  13. ከዚህ ሆነው፣ ወደ ውጭ የሚልኩትን ማበጀት፣ የማሳወቂያ ኢሜይልዎን እና ቅርጸትዎን መምረጥ ይችላሉ።
  14. ወደ ውጭ መላክዎን አንዴ ካበጁ በኋላ ወደ ውጭ መላክ ጀምር የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
ወደ ውጭ የሚልኩት ዝግጁ ሲሆን፣ በመለያዎች ማዕከል ውስጥ ባለው መረጃዎን ወደ ውጭ መላክ መሣሪያ ውስጥ ባለው የሚገኙ የወረዱ ክፍል ውስጥ መረጃዎን ወደ ውጭ ለመላክ 4 ቀናት ይኖርዎታል። እንዲሁም በያለፉ ጥያቄዎች ክፍል ውስጥ ወደ ውጭ የሚልኩትን መሰረዝ ወይም ያለፉ የፋይል ጥያቄዎችን ማየት ይችላሉ።
ፋይሎችዎን ወደ ውጪ መላክ እርስዎ ብቻ መዳረሻው ያለዎት በይለፍ ቃል-የተጠበቀ ሂደት ነው።
መረጃዎ ወደ መሣሪያ እንዲላክ ከጠየቁ፣ የኢሜይል ማሳወቂያ እና በFacebook ላይ እንደተሠራ የሚናገር ማሳወቂያ ይደርስዎታል።
ማስታወሻ፦ በ Facebook ላይ መረጃዎን መቆጣጠር ስለሚችሉባቸው መንገዶች እና ግላዊነት የበለጠ ለማወቅ ሁልጊዜም ቢሆን የእርስዎን የግላዊነት አቋራጮች መመልከት ይችላሉ።
መረጃዎን ወደ ውጭ መላክ የማይችሉበት ምክንያት
በእነዚህ ምክንያቶች ከአንዳንድ ግለ ማህደሮችዎ መረጃን ወደ ውጭ መላክ ላይችሉ ይችላሉ፦
  1. እንዳይሠራ ተደርጓል፦ ይህንን ግለ ማህደር እንዳይሠራ አድርገዋል። መረጃውን ወደ ውጭ ለመላክ ግለ ማህደሩን እንደገና ማንቃት ይችላሉ።
  2. ለመሰረዝ መርሐግብር ተይዞለታል፦ ይህ ግለ ማህደር እንዲሰረዝ ጠይቀዋል። መረጃዎን ወደ ውጭ ለመላክ ስረዛውን መሰረዝ ይችላሉ።
በእርስዎ መረጃ የHTML ወይም የJSON ቅጂ መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው?
When you request a copy of your information on Facebook, you can choose to receive it in an HTML or JSON format:
HTML: An easy to view format of your information on Facebook. You'll receive a ZIP file that, once opened and extracted, will contain an HTML file named index that you can open like a web page on your web browser. The ZIP file will contain folders with files, including any images and videos you've requested.
JSON: A machine readable format of your information that could allow you to transfer your information more easily when uploading it to another service.
ሌላ ሰው የእርስዎን መረጃ ቅጂ እንዳላወረደ ለማረጋገጥ ምን ዓይነት የደህንነት እርምጃዎች አሉ?
We have a number of security measures in place to help keep your account secure and protect your information on Facebook. Before you can begin exporting a copy of your information, we'll first ask you to enter your password. We may also ask you to complete additional verification steps before allowing your export to begin. To help protect your account, your export request will expire after a few days, and you can always request a new one.
Our security systems are always running to help mitigate threats before they reach you and your friends on Facebook, and we offer tools like Security Checkup and two-factor authentication as additional ways to improve the security of your account. Learn more about keeping your account secure.
Note: Keep in mind that your information request may contain private information. You should keep it secure and take precautions when storing or sending it, or uploading it to another service. You can always select specific sections when requesting a copy of your information.
ንቁ የFacebook መለያ ከሌለዎት በFacebook የተከማቸ የግል መረጃዎን እንዴት መጠየቅ ይችላሉ?
If you deactivated your profile:
If you previously had a Facebook profile that is currently deactivated, you can reactivate your profile by logging back into Facebook or by using your Facebook profile to log in elsewhere.
After re-activating your profile, you can access your information through your profile or by using the Export Your Information tool.
If you deleted your profile or have never signed up for one:
If you deleted your Facebook profile, you will not be able to access your profile information. Some information you shared may still appear on other people's Facebook profiles. For example, if you sent someone a message, they may still have their copy of the message similar to an email.
If you don't have a Facebook profile but believe Facebook may have information about you, you can contact us to request a copy of your information.

አዎ
አይ

Other ways to get help

Chat with Meta AI support assistant
Resolve issues, make changes and get support in real time