Facebook ላይ ይዘትን ሪፖርት ያድርጉ

ይህ መረጃ በFacebook ላይ ይዘትን ሪፖርት ማድረግ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው (ለምሳሌ፦ ልጥፍ፣ ፎቶ ወይም አስተያየት)።
ወደ መለያዎ ለመግባት እንደመቸገር ያሉ ሌሎች ችግሮች ካጋጠሙዎት ወይም መለያዎ ጥቃት እንደደረሰበት ካሰቡ ምን ዓይነት እርምጃዎችን መውሰድ እንደሚችሉ ተጨማሪ ይወቁ።
በFacebook ላይ ያለ ጥቃት አዘል ይዘትን ወይም አይፈለጌን ሪፖርት ለማድረግ ተመራጩ መንገድ ከራሱ ከይዘቱ አጠገብ የሚገኘውን ሪፖርት ማድረጊያ ማስፈንጠሪያን መጠቀም ነው። ይዘትን እንዴት ሪፖርት ማድረግ እንዳለብዎ በተመለከተ አንዳንድ አብነቶች ከታች አሉ። ጥቃትን ሪፖርት ስለማድረግ የበለጠ ይወቁ።
መለያ ከሌሎት ወይም ሪፖርት ማድረግ የሚፈልጉት ይዘት አልታይ ካሎት (ለምሳሌ: የሆነ ሰው እርስዎን ካገዶት)፣ ምን ማድረግ እንደሚችሉ ይወቁ

ይዘትን ሪፖርት ያድርጉ

Other ways to get help

Chat with Meta AI support assistant
Resolve issues, make changes and get support in real time